‹‹ሂድ ሲል አንደበቴ ቆይ ይላል አንጀቴ›› ወይስ ‹‹ቆይ ሲል አንደበቴ ሂድ ይላል አንጀቴ››

ዘፋኝ እከሌ ወይም እከሊት፣ አቀናባሪ እከሊት ወይም እከሌ ሳይባል ‹‹የኮፒ ራይት›› ገደብ ሳይደረግባቸው፣ በየቤቱ ሰው ለራሱ የሚያዜማቸውና ስሜቱን የሚገልጽባቸው ሁለት የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች የተለቀቁ ይመስላል፡፡