በጅማ ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያኖች ተቃጠሉ
በዘካሪያስ ስንታየሁ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በአሰንዳቦ ባለፈው ረቡዕ የእስልምና ተከታዮች በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቁራን ተቀዶ ሽንት ቤት ውስጥ አግኝተናል በሚል እስካሁን ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያኖችን ማቃጠላቸውን ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡