ጅቡቲና የተቃዉሞ እንቅስቃሴ DW Amharic March 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝደንት ለሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን መነሳታቸዉን አስመልክተዉ ተቃዉሞ ካነሳሱ ሶስት ሳምታት ተቆጠሩ።