የሺፈራው ሽጉጤ “ርካሽ ፕሮፓጋንዳ”
(VOA) — የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የሰጠው መግለጫ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ባለሥልጣናት በተፈናቀሉት ዜጎች ጉዳይ የያዙትን አቋም መነሻ ያደረገ ይመስላል። የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሺፈራው ሽጉጤ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የተፈናቀለ ሰው እንደሌለ ነው የገለፁት።
“ሃያ ሁለት ሺህ ሰዎች ቤንቺ ማጂ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ እንደሠፈሩ ነው፤ አልተፈናቀሉም፤ ውሸት ነው” ብለዋል። “የመጡበት ሁኔታ ትክክል ስላልነበረ አካባቢውን ለቅቀው መውጣት የነበረባቸው” ያሏቸው “አንድ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ሰዎች ንብረት በማፍራታቸው ከጉራ ፈርዳ እንዳይፈናቀሉ ተደርጓል” ብለዋል።
“በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የሠፈሩ ነባሮች ግን ከህዝቡ ጋር ተዋድደውና ተከባብረው ኑሯቸውን ቀጥለዋል፤ የአማራ ብሔር ተወላጆች ከደቡብ እንዲፈናቀሉ ተደርጓል የሚለው ዜና ውሽት ነው” ብለዋል።
በመኢአድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አበበ የተነበበው የድርጅቱ መግለጫ ግን የፕሬዚደንቱን አስተያየት አውግዟል።
የክልሉ ፕሬዚዳንት በአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን የተናገሩትን “ርካሽ ፕሮፓጋንዳ አሣዛኝና አሣፋሪ ሆኖ አግኝተነዋል” ብለዋል።
“ፕሬዚዳንቱ ፀሐይ የሞቀውን እውነት ለመሸፈን ሲሉ ከክልሉ የተፈናቀለ የለም ማለታቸው ኢሰብአዊ ኢዴሞክራሲያዊና የዜጎችን ክብር የነካና ያዋረደ ነው” ብለዋል።
“መንግሥት በሕዝብ ላይ ለደረሰ ስቃይ ጆሮና ዐይን ሰጥቶ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ በተራ ፕሮፓጋንዳ መጠመዱን ያሣያል” ብለዋል።
ከጉራ ፈርዳ የሚፈናቀሉ ብሔረ አማራ ገበሬዎች ቁጥር ከነቤተሰባቸው ወደ ሰባ ስምንት ሺህ እንደሚደርስ መኢአድ ጠቁሟል።
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ መግለጫዉን ተከታትሏል፤ አዲሱ አበበም ከዋሽንግተን ቢሯችን ወደ ተፈናቃዮች ስልክ ደውሎ የሰሞኑን ሁኔታ ዘግቧል፡፡
ዝርዝሩን ከዘገባው ያድምጡ።
[podcast]http://www.voanews.com/MediaAssets2/amharic/dalet/AMH_ef_aa_south_amhara_displcement_04_12_12.Mp3[/podcast]
So far no one mentioned the role of MEDROC behind the illegal eviction.Let me remind you that
the mentioned wealthy co.recently leased 85000hs.of land in BENCH MAJI ZONE.This means, land
settled by poor Amharas must be made available for MEDROC.Amharas are taregeted simply because
they don’t have representation in the TPLF/EPRDF regime.Don’t forget,the Sheik owens the co.
and Meles,Shegute as well as Ayalew.Amharas have become scapegoats in the 21 year old APARTHEID
ETHIOPIA.
Finally I would like to request every humanitarian,democrat and law abiding Ethiopian to come to
his or her senses and report the ethnic cleansing crime to international criminal court.Thank
you Ethiopian Review for your reporting.
FROM a concerned Ethiopian!
04/13/2012
የደቡበ ፐሪዚዳንት ተብየው የዋያኒ ተላላኪነትህን አቁም አማራ እንደሁ ቂሙን አይረሳም እንደአለቀስ አይቀርም አስብበት ሆዳም ደግሞ ለመካድ የምታደርገው ማስተባባያ ማህይም መሆንህን ያመለክታል እርኩስ ዘረኘ በደጉ የደቡብ ህዝብ ስም ትነግዳለህ
VOA thanks tell us what is going on out there. Woyane knows Amhara how strong they are , how intelligent they are, how workaholic they are, how warier they are, how religious they are, how Ethiopiawe they are, how patience they are…..
BUT there is a limit!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Amhara pls wake-up,
እባካችሁ ወያኔን እንደ አዲስ ሰው ሆናችሁ በሚያደርገው ነገር ሁሉ አትደነቁ:: እስከ ዛሬ ለምን ጨርሶ እንዳላጠፋቸው እንዲያውም ይገርማል::
እኔ የሚገርመኝ አንድም የትግሬ ተቆርቓሪ አለመኖሩ ተባባሪ በነገሩ ደስተኞች ናቸው አንዴ?ከሆነ ይገርማል:: ይች ጸሃይ የጠለቀች ለታ ምን ታወሩ ይሆን? አለም እንደዚህ እንደሆነች የምትቆይ መስላችሁ ከሆነ ተሳሳትችሁ:: እረ እንዲያውም ታሪክ እራሱን እንዳይደግም ፍሩ:: ለነገሩ አልፈርድባችሁም ለ30 አመት የተሰበካችሁት የውሸት ፕሮፖጋንዳ በጠበልም እንደማይለቃችሁ አውቃለሁ:: እንደ ኤርትራዊያን ክ እንቅልፋችሁ ስትባንኑ ግን ሌላው ኢትዮጵያዊ ወገናችሁን ከጎናችሁ እንዳትጡት ተጠንቀቁ:; ያኔ የዓዞ እንባ ታነባላችሁ:: የግድ እንደ እናንተ መሰቃየት አለብን ከዚህ ጭንቅ እና መከራ ለመውጣት? ለምን? የግድ ደም መፍሰስ : አጥንት መከስከስ አለበት? ለምን? ዛሬ በርካታ ምሁራን ያላት ክልል ትግራይ ለምን አንድ እውነተኛ ሰው አጣች? ይህ እየሆነ ያለው ድርጊት አግባብ አይደለም ሰባዊ ሳይሆን ኢሰባዊ ነው እኛም ጋምቤላ ክልል ሂደን አልምተን እየኖርን ነው :: ነገ ውጡ ልንባል አይገባም ምክንያቱም በህጋዊ መንገድ ነው ልማት ያመጣነው የሚል ለስም አንድ ትግሬ እንዴት ይጠፋል? ለናንተ አሁንም አማራ ያው ጭራቅ ነው? ምነው ሀያ አመት ሞላን አይደል እንዴ ለመተዋወቅ? አሁንም ? እውነት መለስ የነገራችሁን ብቻ እስከዛሬ የምታምኑ ከሆነ ትምህታችሁ ጊዜ ኣባከነ ያለ ዋጋ:
እረ እባካችሁ አማራ እንደ እናንተ ሰው ነው: ይቸግረዋል: ያዝናል: ይከፋዋል: ይርበዋል ይጠማዋል: እናም ሲብስበት እንደ እናንተ አሻፈረኝ ይላል: ጫካ ይገባል የውሸት ፕሮፓጋንዳ አስተማሪ ይኖረዋል: ትግሬ የተባለ በሙሉ ጠላትህ ነው : ይለዋል:: ያኔ እንደ እናንተ አይኑ ይታወርና ትግራይ ወንድሙን እንደ ጠላት ያየዋል:: አጠፋሃለሁ ይላል:: በደለኛ ነውና ድል ይቀናዋል ወይም ካመረረ አይመለስምና ድል ይቀናዋል:: በዚህ ጥርጥር አትግቡ::ያኔም የሻቢያ መኖር እንጅ የትም እንደማትደርስ ወያኔ ታቃለችና ነው:: ድሉን ለፈጣሪ ልተወውና
አንድ ልባም ፈጣሬውን (ወያኔ ሳይሆን እግዜርን) የሚፈራ ትግሬ ሰው በመብራት አፋልጉኝ:: ከድሮዋቹ እውነተኞች ለሃገራቸው ለህይማኖታቸው ለሌላው ኢትዮጵያዊ ክብር ያላቸው አፋቸው ስድብ እና ተራ የመንደር ቦዜኔ ሳይሆን የጭዋ የሆነ ያንን ከዓስር አመት በፊት የማውቀውን የትግራይን ህዝብ የሚያስታውሱኝ የቤተ-ክርስትያን ስዋችን አይነት እንደራሳቸው ልጆች ያዩን የነበሩትን :በልተህ የበላህ የማይመስላቸውን:ጠጥተህ የጠጣህ የማይመስላቸውን ያንን ደግ ህዝብ የሚወክል ሰው እፈልጋለሁ እውነት የሚናገር የሌላው ጥቃት የኔም ነው የሚል:: በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ለሱ ምኑም ያልሆነ ትግሬ ሰው እፈልጋለሁ:በዝች በሰሞነኛዋ የአማራ ስቃይ እውነት ተናግሮ ከታረክ ጎን የሚቆም
ከዚይ የባሰ በአማራ ላይ የሚደርስ ግፍና በደል እንደማይደርስበት በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ::ይች ወያኔ ወደደም ጠላም የመጨረሻ ነችና:: አማራውም ወደደም ጠላም እየተዋጋ መሞት አልቀረለትም:: በዚች መጥፎ በምትባል የስቃይ ወቅት እውን የትግራይ ሰዋች እውነት ከውስጣቸው ተፍቃ ጠፍታለች? ወይስ እንደ እኛ እርር ድብን ብለው ነገር ግን አፈሙዝ ከያዘ ጋራ እሽ እንጅ ሌላ ማለት አልችል ብለው?
እስኪ እውነትን ለመናገር ስሜታዊነትን ለማስወገድ ኢትዮጵያዊነትን ለማስመስከር ሞክሩ
1…2…3…ጀምሩ
VOA,,
Great Journalism! Keep It Up!
አንድ ነገር በግልጽ ሊታወቅ ይገባል የማይነጋ ለሊት የለም ሆኖም ግን ዛሬ ስልጣን በጃችን ነው ብላችሁ በምትሰሩት ግፍ እና ይሄን እያዩ የሚያጨበጭቡት ደጋፊዎቻችሁ ከፍላችሁ የማትጨርሱት እዳ ለልጆቻችሁ እንደምታውርሱ እወቁት ለነገሩ ለትውልድ ከአፍንጫችሁ አርቆ የሚያስብ ህሊና እንደሌላችሁ በ20አመቱ አገዛዝ ከተረዳን ቆይተናል !
በአማርኛ አገር እያስተዳደሩ አማራ ላይ ይሄን ያህል ጥላቻ ምንድነው? አማርኛ ሌላው ቢቀር ለናንተም ዘረኛና አግላይ ቢሆንም ከጫፍ እስከጫፍ ለአገዛዝ የተመቸ መሆኑን ለቀባሪው ማርዳት ነው ሆኖም ግን ከትቅሙ ይልቅ ለእኩይ አላማችሁ ኢትዮጲያን ለመበታተን ላቀዳችሁት እንቅፋትም ሆኗል በአሁኑ አካሄድ ግን ትልቅ የሂሳብ ስተት ያለው ይመስላል የፈለገ ጦር መሳሪያ ብትጣጠቁ ለመሞት የቆረጠ ሰው ራሱ ከመሳሪያ በላይ እንደሆነ በቅርቡ አንባ ገነኖችን ያንጠባጠበውን የህዝብ ሃይል ምስክር ነው በዚ አጋጣሚ ግን ይህን መሰሪ የወያኔ ሴራ ባለመረዳት እሱ ወደሚፈልገው ቦይ እየተንደረደራችሁ ያላች ወገኖቼ ቆም ብላችሁ ያለፈውን የወያኔ ተንኮል እና የውልደቱን ታሪክ እንድትመረምሩና
በተጀመረው ትብብር ቀጥለን ለሁላችንም የሚበጀንን እንድናመጣ የቅርቡን የአረብ ስፕሪንግ እንኳን ብናይ ግብጽ በሃይማኖት ለመከፋፈል የተደረገውን ሙከራ በማለፋቸው ለውቴት በቁ ሶሪያ በዘር እና በሃይማኖት በመከፋፈሉ ጣራቸው በዝቶ አንባገነኑ መውደቁ ባይቀርም ሰቆቃውን አራዝሞባቸዋል ከምንም በላይ ወያኔን ለመጣል እንደወያኔ ሆኖ
ማሰብ ይጠይቃል ይህን ከተረዳን እንድንገባ በሚፈልገው ሳይሆን እድሜውን በሚያሳጥረው መንገድ ልንጓዝ እንችላለን የቁጣ ብትራችን በወያኔ ሊያርፍበት የሚገባው ቦታ የሚያቆስለው ሳይሆን ወደመቀበሪያው የሚሸኘው መሆን መቻል አለበት ! ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር! ምኞት ሳይሆን ለዛላለም ትኖራለች! ይሄ የዚ ትውልድ ገዴታም ነው
ይህ የወያኔ ገረድ ማንም አልተፈናቀልም ይለናል በጣም ይግርማል መኢአድ ቢሮ ተጠልለው ያየናቸው ስው ካልተባሉ አሻንጉሊቶች ናቸው? አለቆች በጠመንጃ አንተ ደግሞ በሆድ የምታስብ በሬ. እጅግ የሚያሳዝ ነው ከደደቢት የመጡት አሬመኔዎችስ መችም ቢሆንም ጠላት ናችው አኛን አያጠቁ ያሉት አንደናንተ ያለ የወያኔ ተላሊኪ ውሾች ናቸው ቀንህን ጠብቅ አለቆችሀም ምን አንድ አምላክ ብትስግድላችው ከሚመጣው የመክራ ቀን አያድኑህም/ አራሳቸውንም ማዳን አይቻላቸውም አና የጊዚ ጉዳይ ነው አንጂ ፈጽሞ ጠፊዎች ናችው