እንግሊዝ ለኢትዮጵያ 36 ቢሊዮን ብር ዕርዳታ ልትሰጥ ነው

የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ማዕከል ያደረገ የማትጊያ ፕሮግራም እየተቀረጸ ነው

በአስራት ስዩም

ኢትዮጵያ የእንግሊዝ መንግሥት ለዓለም አቀፍ ልማትና ትብብር ከመደበው አጠቃላይ 12.4 ቢሊዮን ፓውንድ (343.5 ቢሊዮን ብር) ውስጥ፣ 10.5 በመቶ ወይም 1.3 ቢሊዮን ፓውንድ (36 ቢሊዮን ብር) ያህሉን በቀጣዮቹ አራት ዓመታት እንደምታገኝ ትናንት ይፋ ተደረገ፡፡