ወያኔ ለአዲስ አበባ መምህራን ማስጠንቀቂያ ሰጠ

የአዲስ አበባ መምህራን የደመወዝ ይጨመርልን ጥያቄ በማንሳት የስራ ማቆም አድማ ላይ ይገኛሉ። ለዚህ ጥያቄ የትእቢተኛው ወያኔ መልስ ከዚህ በታች የሚታየው ደብዳቤ ነው።

3 Comments on “ወያኔ ለአዲስ አበባ መምህራን ማስጠንቀቂያ ሰጠ”

  1. አይይይይይይይይይይይይይይይ የወያኔ ጠብ በዛ ከቤተክርስትያን ጋር ከሙሲሊሙ አሁን ደግሞ ከመምሀራን አንዳበደ ውሻ ከስንቱ ጋር ተናክሳችው ትችሉታላችው ከ20 አመት በፈት በአንገታችው ያጠለቃችውን ገመድ ቀስ በቀስ አያጠበቃችሁት ነው አንዲ ነው አንጂ በራስ ጊዚ መጥፋት በተለይ በተለይ ጥጋባችው መስመር የሳተው በቤተክርስቲያን አና አግዛብሔርን አያገለግሉ ያሉ መነኮሳቱን ስትተናኮሉ መጣፍያችው መሆኑን ምልክት ይሁናችው ጌታ ሆይ ያቺን ቀን ለተመረጠኡት ደጋጎች ስትል ቅርብ አድርጋት ሕዝብአንም ታደግ አሜን

  2. ሁሉንም ነገር የሚያዘው መለስ ዜናዊ ነው አቶ መለስ በአሁኑ ወቅት የሚያሳስበው የአለም አቀፍ ጉዳይ ነው እንጂ ዜጋው እሪ ቢል የሚሰማው የለም ። ጠቅላላው የሃገሪቱ ስልጣን ተተብትቦ ተተብትቦ በአንድ ውል ተበጅቶ መለስ ይዞታል ስለዚህ ለማንኛውም ጥያቄ መለስ ከመሞቱ በፊት መፍትሄ አይገኝለትም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*