የጥምቀት በዓል በጎንደር፦ የደጀ ሰላም ሪፖርታዥ
- በ17 ማኅበራት የተደራጁ ከ2000 በላይ ወጣቶች ተሳትፈውበታል
- ካርኒቫል እና ጥምቀት ‹‹አልተገናኝቶ›› ሆኗል
- ‹‹የጥንቷ ጎንደር ክብር ተመልሷል›› (ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ)
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 29/2011፤ ጥር 21/2003 ዓ.ም)፦ የጥምቀት በዓል በደመቀ ሁኔታ በመላ ኢትዮጵያ የሚከበር ቢሆንም በዓይን ገብነታቸው እና በቱሪስት መስሕብነታቸው ከሚታወቁት መካከል ግን የአዲስ አበባውን የጃንሜዳን እና የጎንደሩን የሚስተካከል የለም። በተለይም በዘንድሮው የ2003 ዓ.ም (2011) የጎንደር ጥምቀት በዓል አከባበር ዋዜማ የከተማው አስተዳደር ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር “ካርኒቫል” የሚል ሐሳብ ማንሣቱ የመወያያ ነጥብ ሆኖ ሰንብቷል። ደጀ ሰላምም የአንባብያንን አስተያየት ስታስተናግድ ቆይታለች። አከባበሩ እንዴት አለፈ? ምን ተከሰተ? ምን ሆነ? ዝርዝሩ ቀጥሎ ይቀርባል።
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)