ኤርፖርቶች ድርጅት ለአንድ ሱቅ ከ10 እጥፍ በላይ የኪራይ ዋጋ ቀረበለት
– 96 ሱቆችን በድጋሚ ሊያጫርት ነው
በኃያል ዓለማየሁ
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ኤርፖርት አዲሱ የመንገደኞች ተርሚናል የሚገኙ ሱቆችን በድጋሚ ሊያጫርት ነው፡፡