የአስተዳደሩ ሠራተኞች ወላጆቻቸውን ያጡ 1500 ሕፃናትን ለማሳደግ ተረከቡ
በብርቱካን ፈንታ
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ወላጆቻቸውን በኤችአይቪ/ኤድስ ምክንያት ያጡ ከ1500 በላይ ሕፃናትን ለማሳደግ፣ የአስተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠሪያ ፅሕፈት ቤት ተረከቡ፡፡