ተቃውሞ የቀጠለባት ሊቢያ DW Amharic February 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ አንጻር ካለፈው ሳምንት ወዲህ የተጀመረው የህዝብ ተቃውሞ ዛሬም በብዙ የሀገሪቱ ከፊል ተስፋፍቶ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።