በሶማሊያ የተቀሰቀሰው ውጊያ DW Amharic February 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሶማሊያ መዲና መቅዲሾ የሳምንቱን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜና ዕሁድን በጦርነት አሳልፋለች። ዛሬ ጠዋትም በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት ስትናጥ አርፍዳለች።