ጌትነት እንየው በወጣቶች መድረክ DW Amharic February 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ጌትነት እንየው የዛሬው የወጣቶች መድረክ እንግዳችን ነው። ጌትነት በውብ ብዕሩ የዘመኑን ወጣት እሳቤ ሽሙጣዊ በሆነ መልኩ ያስቃኘናል።