ደጀ ሰላም Deje Selam 2011-04-01 00:08:00 Deje Selam April 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ውድ ደጀ ሰላማውያን፤ የፌስቡክ “ጓደኞቻችን” ቁጥር 5 ሺህ በመሙላቱ አዲስ ሰዎችን መጨመር አንችልም። ስለዚህ አዳዲሶችም ሆናችሁ የቀድሞ የፌስቡክ ጓደኞቻችን ከዚህ በታች ያለውን “Like” የሚለውን ቃል በመጫን በዚያ እንድትከታተሉን በትህትና እንጠይቃለን።