ፍርድ ቤቱ ተማሪዎቹ የይቅርታ ጥያቄቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ወይም ‹ጥፋታቸውን› አምነው እንዲከራከሩ ምርጫ ሰጠ
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ‹‹ሁከት ቀስቅሳችኋል›› በሚል ለእስር የተዳረጉ 18 ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀረቡ፡፡
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)