ሎንደንም ተዘጋጅተንላቸዋል
ገለል በልና ገለል አርጋቸው
ወደመጡበት ወዳገራቸው!
ብለን እይዘመርን አፕሪል 16 ቀን 2011ን በጉጉት እየጠበቅነው ነው።
ቦታው ኢምፔሪያል ኮሌጅ
ቀኑ አፕሪል 16 ቀን 2011 (16th April 2011)
ሰዓት ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት
ተደፍረናል ጎበዝ! ቤታችን ድረስ መጥተዋል።
እንግዲህ እዚህ ቦታ በመገኘት ተቃውሞአችንን አንድ ላይ እንግለጽ!
በቃ ማለት፣ በቃ ነው።