የአውሮፓ ህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ
በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ከዚህ ዓመት አጋማሽ አንስቶ ግማሽ ቢሊዮን ደርሷል ። ይህ አሀዝ በ20 ዓመት ውስጥ በሀያ ስምንት ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል ።