ኢትዮጵያ ድርሻዋን በሚገባ ታንሣ!

የህንድና የአፍሪካ ጉባዔ በመዲናችን አዲስ አበባ በትናንትናው ዕለት በይፋ ተከፍቷል፡፡ ጉባዔውም ከአጀማመሩ መልካም የሆኑ ዜናዎችን እያሰማን ይገኛል፡፡