በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በምግብ መመረዝ 600 ተማሪዎች ታመሙ

ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና ታመው የሕክምና ዕርዳታ ተደረገላቸው፡፡