ብሮድካስት ባለሥልጣን የሸገርና የዛሚ ኤፍኤም ሬድዮ ፕሮግራሞችን ተቸ
– አውራምባና ፍትሕ ጋዜጦች ሕዝቡን ለጥፋት ያነሳሳሉ አለ
ሸገር 102.1 እና ዛሚ 90.7 ኤፍኤም ሬዲዮኖች በያዝነው ዓመት ባስተላለፏቸው ፕሮግራሞች የተለያዩ ግድፈቶችን እየፈጸሙ መሆናቸውን ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡