የኦሮሚያ የመሬት አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ታሰሩ Ethiopian Reporter May 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ የመሬት አስተዳደርና የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ምክትል ኃላፊን አቶ መሐመድ ኢብራሂም ሙሳን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡