መንገዶች ባለሥልጣን ለመጪው ዓመት 20 ቢሊዮን ብር በጀት ጠየቀ

– በቀጣዮቹ ዓመታት ቢሊዮን ብሮችን የሚፈልጉ ፕሮጀክቶች ይበዛሉ

ከፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ትልቁ የበጀት ተጠቃሚ የሆነው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት መንግሥት 20 ቢሊዮን ብር በጀት እንዲይዝለት ጠየቀ፡፡