ኢሕአዴግ ለተቃዋሚ ፓርቲዎች አንድ ሚሊዮን ብር ለመስጠት ወሰነ
– ፓርቲዎቹ በገንዘቡ ክፍፍል ላይ መስማማት አቅቷቸዋል
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ለስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመስጠት መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡