ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ተከሰሰ Ethiopian Reporter May 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጉና ንግድ ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ የ7,843,812.33 ብር ክስ ሚያዝያ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት አቀረበ፡፡