የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኢንቨስተሮች ደን እንዳይጨፈጭፉ አዘዘ

– የችሮታ ጊዜን ወደ ሁለት ዓመት ዝቅ አደረገ

ለግብርና ልማት መሬት የወሰዱ ኢንቨስተሮች የሚያካሂዱትን መጠነ ሰፊ የደን ምንጣሮና ቃጠሎ አቁመው መሬቱን በአግባቡ እንዲይዙ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትዕዛዝ ሰጠ፡፡