የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነዳጅ ዋጋ መናር ለከፍተኛ ወጪ ተጋልጫለሁ አለ Ethiopian Reporter May 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቅርቡ በመካከለኛው ምሥራቅና በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን የፖለቲካ አለመረጋጋት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ በመጨመሩ በትርፋማነቱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደረ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡