ሕዳሴ የሚያስፈልጋቸው የዴሞክራሲና የፍትሕ ዘርፎች ምነው ተረሳን እያሉ ናቸው

በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ‹‹ሕዳሴ›› የሚለው ቃል በየቀኑ እየተስተጋባ ነው፡፡ በአጠቃላይ ሥርዓቱ ላይ የተሟላ ሕዳሴ እውን ይሆናል ተብሎ ሲስተጋባ የነበረው ቀስ በቀስ በመልካም አስተዳደር ዙርያ ብቻ ሆነ፡፡