አየር መንገድ ቦይንግ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከ1.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ብድር እያፈላለገ ነው Ethiopian Reporter April 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ አየር መንገድ 15 የቦይንግ ኩባንያ ስሪት አውሮፕላኖችን ከተለዋጭ ሞተሮቻቸው ጋር ለመግዛት የሚያስችለውን 1.45 ቢሊዮን ዶላር ብድር እያፈላለገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ብድሩን ካገኘ አሥር B787-8 እና አምስት B737-800 ቦይንግ አውሮፕላኖችን ይገዛል፡፡