ባን ኪ-ሙን አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን ሾሙ
በጋዜጣው ሪፖርተር
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ባን ኪ-ሙን ኢትዮጵያዊቷን አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን፣ በኬንያ ናይሮቢ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ጄነራል ሆነው እንዲያገለግሉ ሾሟቸው፡፡