የምርት ገበያ የብቃት ማረጋገጫ የሌላቸው እንዳይገበያዩ መመርያ አወጣ

የምርት ገበያ ባለሥልጣን ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ ካላወጣ በስተቀር መገበያየት እንደማይችል ባወጣው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስታወቀ፡፡