የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ በማታ ተማሪዎች ላይ እጥፍ ያህል ጭማሪ አደረገ
• ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ለማቋረጥ መገደዳቸውን አስታውቀዋል
በብርቱካን ፈንታ
ከጥቂት ወራት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተገንጥሎ ራሱን ችሎ በኢንስቲትዩትነት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ በማታ ተማሪዎች ላይ እጥፍ ያህል የክፍያ ጭማሪ አደረገ፡፡