ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የቦሌ መንገድ ግንባታ ወጪ ንረትን አልተቀበሉትም
– ለግንባታው በኪሎ ሜትር 12.5 ሚሊዮን ዶላር ተጠይቋል
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ (አፍሪካ ጎዳና) ያለውን 4.1 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት የተጠየቀው የግንባታ ወጪ እጅግ የናረ በመሆኑ ፕሮጀክቱ በድጋሚ እንዲጤን መመርያ ሰጡ፡፡