መንግሥት ከቱርክ ኩባንያ ጋር በሽርክና ፋብሪካ አቋቋመ Ethiopian Reporter March 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – በ70 ሚሊዮን ዶላር የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ እየገነባ ነው በውድነህ ዘነበ መንግሥት ከቱርኩ ግዙፍ ኩባንያ ሴሌን ቴክስ ጋር በሽርክና አዲስ የጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ኩባንያ አቋቋመ፡፡