Amharic በሐዋሳ የ13 ሆቴሎች ባለንብረቶችና ተወካዮች በቫት ማጭበርበር ታሰሩ Ethiopian Reporter Apr 20, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በደቡብ ክልል የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ13 ሆቴል ባለንብረቶችን በተጨማሪ እሴት ታክስ (በቫት) ማጭበርበር በመጠርጠራቸው በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ታወቀ፡፡ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ባለሆቴሎች መካከል የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማረጋጫ ሰርተፍኬት ያላቸው ይገኙበታል፡፡