ለግንባታ መከለያ አጥር ደረጃ ወጣ

– በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ተቃውመውታል

በአዲስ አበባ ከተማ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ውስጥ በባለሀብቶች እየተገነቡ ላሉ ግንባታዎች መከለያነት የሚታጠሩ አጥሮች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ አስተዳደሩ ጥር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ትዕዛዝ ማስተላለፉ ታወቀ፡፡