ኪራይ ቤቶች ለ216 ተከራዮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

– ራሱን ጨምሮ የመንግሥት መሥርያ ቤቶችና ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል

በውድነህ ዘነበ

የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ውዝፍ የቤት ኪራይ ዕዳ ላለባቸው 216 ተከራዮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡