በሸቀጦች እጥረት ላይ የተሠራው ጥናት እየተገባደደ ነው

– ጅንአድ ከውጭ አገር ዕቃዎችን በገፍ ሊያስገባ ነው

በውድነህ ዘነበ

የንግድ ሚኒስቴር በገበያ ውስጥ የተፈጠረውን የሸቀጦች አቅርቦት ችግርን መፍታት ያስችላል ያለውን አዲስ ጥናት በሚቀጥለው ሳምንት ያጠናቅቃል፡፡