ሬዲዮ ፋና በ100 ሚሊዮን ብር ካፒታል የአደረጃጀት ለውጥ አደረገ
በብርቱካን ፈንታ
የቀድሞው ሬዲዮ ፋና የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ100 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታል አዲስ የአደረጃጀት ለውጥ ማድረጉን ታኅሣሥ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋና መሥሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡