ባምቢስ ሱፐር ማርኬት 87 ሚሊዮን ብር ታክስ እንዲከፍል ተጠየቀ
‹‹አቅሜ ስለማይችል ሱፐር ማርኬቴን ሸጬ ከከፈልኩ በኋላ አገሬ እገባለሁ›› ሚስተር ባምቢስ
‹‹የፈጸሙት የግብር ስወራና ማጭበርበር ወንጀል ነው›› ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
በታምሩ ጽጌ
የባምቢስ ሱፐር ማርኬት ሳይከፍል የተጠራቀመበት 87 ሚሊዮን ብር ታክስ እንዳለበት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡