አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት ተቀጥረው መሥራት የሚችሉ አብራሪዎችን ለማሠልጠን ፈቃድ አገኘ
– አውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ያስመጣል
– የሠልጣኞች ማደሪያ ሕንፃ ለመገንባት አቅዷል
– የሠልጣኞች ማደሪያ ሕንፃ ለመገንባት አቅዷል
በብርሃኑ ፈቃደ
የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት የግል የበረራ ማሠልጠኛ ተቋም በተለያዩ አየር መንገዶች ተቀጥረው መሥራትና ማብረር የሚችሉ አብራሪያዎችን ለማሠልጠን የሚያስችለውን ፈቃድ ከሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አገኘ፡፡