በአዳማ ከቻይና ባንክ በተገኘ ከ99 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድር የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሊገነባ ነው

በብርሃኑ ፈቃደ

ከአዳማ ከተማ ሦስት ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኝ በተለይ 51 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችል የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከቻይና ባንክ ጋር የ99 ሚሊዮን 450 ሺሕ ዶላር የብድር ስምምነት ተፈጸመ፡፡