የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአራት ዘርፎች ተከፍሎ ሊዋቀር ነው
በውድነህ ዘነበ
በአገሪቱ ብቸኛው የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪና አከፋፋይ ሆኖ ላለፉት 55 ዓመታት ሲሠራ የቆየው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአራት ዘርፎች ተከፍሎ እንደገና ሊዋቀር ነው፡፡