የአዋሽ ባንክ የትራንስፖርት ክፍል የአሠራር ግድፈት ሪፖርት ቀረበበት

በውድነህ ዘነበ

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የሰየመው ዋና ተቆጣጣሪ፣ በባንኩ ውስጥ በጀመረው ማጣራት የትራንስፖርት ክፍሉ ውስጥ የአሠራር ግድፈቶች መኖሩን አረጋገጠ፡፡