የመኢአድና የአንድነት ፓርቲ የውህደት ድርድር ሞቅና ቀዝቀዝ እያለ በመካሄድ ላይ ነው

(በኃይሌ ሙሉ)

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በኢንጅነር ኃይሉ ሻውል የሚመራው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከሦስት ወር በፊት የጀመሩት የውህደት ድርድር ሞቅና ቀዝቀዝ እያለ በመካሄድ ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡