ለሚሌኒየሙ የቁንጅና ውድድር የወጣው ገንዘብ እስካሁን እልባት አላገኘም
– ከስምምነት በፊት ገንዘብ ይወጣ ነበር
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በሚሌኒየሙ አዘጋጅቶት ለነበረው ‹‹የሚሌኒየሙ የቱሪዝም ወይዘሪት›› ለተሰኘ ዓለም አቀፉ የቁንጅና ውድድር የወጣው ገንዘብ እስካሁን እልባት አላገኘም፡፡