ኢሠማኮ መንግሥት በድንበር ዘለል ኩባንያዎች ላይ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቀ

(በዳዊት ታዬ)

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ምክር ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት ስም የተሰማሩ ድንበር ዘለል ኩባንያዎች፣