ሰላም ባስ በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስመጣቸውን አውቶቡሶች ሥራ ሊያስጀምር ነው
– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል
(በዳዊት ታዬ)
ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በግዥ ያስመጣቸውን አሥር አውቶቡሶች ወደ መስመር ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡
– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል
(በዳዊት ታዬ)
ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በግዥ ያስመጣቸውን አሥር አውቶቡሶች ወደ መስመር ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡