አምራቾችንና ነጋዴዎችን ሲያወዛግብ የከረመው የሙዝ ዋጋ መፍትሔ አገኘ Ethiopian Reporter December 5, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በምህረት ሞገስ) የአርባ ምንጭ አርሶ አደሮችንና የከተማውን ነጋዴዎች ሲያወዛግብ የነበረው የሙዝ ዋጋ ላይ ስምምነት ተፈጠረ፡፡