መላ አገሪቱን በመንገድ የማስተሳሰር ፕሮግራም በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ ይሆናል Ethiopian Reporter December 5, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics • በ18,000 ቀበሌዎች 71,523 ኪ.ሜ መንገዶችን ለመገንባት ታቅዷል• ለፕሮግራሙ 24 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል (በውድነህ ዘነበ)