አስተዳደሩ ለመልሶ ማልማት ፕሮጀክት የአራት ዋነኛ አካባቢ ነዋሪዎችን ሊያስነሳ ነው
– ዘንድሮ በ229 ሔክታር መሬት ላይ የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች ይካሄዳሉ
(በውድነህ ዘነበ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያረጁ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት የሚለውን ዕቅድ በስፋት ቀጥሎ፣ አሁን ትኩረቱን በአራት የከተማው ዋነኛ አካባቢዎች ላይ አድርጓል፡፡