ፖሊሷን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ አባል ተፈረደበት
(በታምሩ ጽጌ)
በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 ልዩ ቦታው ሳህሉ ጫካ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ የተባሉትን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባና ወንድማቸውን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባ ኮንስታብል ቸኮል ይስማው በስድስት ወራት እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡